መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t16


መታወቂያ ገጽ > ጕባኤ ኣስተምህሮን ጸሎት መልአከ እግዚአብሔርን > ዜና


02/11/2009 14.28.37



የሁሉም ቅዱሳን ዝክረ በዓል ተስታወሰ







የላቲን ሥርዓት አምልኮ የምትከተለው ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ትናንት እሁድ የሁሉም ቅዱሳን በዓል አክብራ እና አስታውሳ መዋሏ ሲመለከት፣ ዛሬም የሁሉም ሙታን ዝክረ በዓል አክብራ መዋሏ ተገለጠ።

ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ትናንት እሁድ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ላይ ከተሰበሰቡት አርባ ሺሕ ከሚገመቱት ምእመናን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከመድገማቸው በፊት የሁሉም ቅዱሳን በዓል ለክርስትያናዊ ሕይወታችን አግባብ የሌላቸውን ሁኔታዎ በመቃወም እና በትሕትና የፍቅር ፍጽምናን በመሻት አለምንም ስነ ልቦናዊ ችግር በቆራጥነት በደስታ የኢየሱስ ፈለግን ለመከተል ይጋብዘናል ሲሉ ገልጠው፣ ዛሬ ተስታውሶ የዋለውን የሁሉም ሙታን ምእመናን ዝክርረ በዓል ስናከብር የሙታኖቻችን ሥጋ የመጨረሻ ትንሣኤውን በመጠባበቅ ላይ በመበቃብር ውስጥ ማረፉን አውቀን መሆን አለበት ብለዋል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






11/11/2009 14.53.01
የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አስተምህሮ



04/11/2009 15.33.20
የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ



21/10/2009 17.56.30
የር.ሊ.ጳጳሳት አስተምህሮ (21.10.2009)



19/10/2009 14.41.11
ቤተ ክርስትያን የስብከተ ወንጌል ተልእኮ ቀን አስታውሳ ውላለች



14/10/2009 13.23.11
የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top