መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t06


መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን > ዜና


04/11/2009 13.32.46



የክህነት ዓመት







ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ውሳኔ መሠረት ዘንድሮ የክህነት ዓመት እየተከበረ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፣ እዚህ ሮማ በሚገኘው ጳጳሳዊ የሳንታ ማሪያ ማጆረ ባሲሊካ የካህናት ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ለካህነት ቅድስና በሚል ጠቅላይ መርሃ ግብረ መሠረት እያካሂደው ያለው መንፈሳዊ መርሃ ግብር እየቀጠለ መሆኑ ሲገለጥ፣ ይህ የቅዱስ ቁርባን እና የማርያማዊ መንፍሳዊነት ሰዓታት ነገ በሮማ ሰዓት አቆታጠር ልክ በ አራት ስዓት እንደሚከናወን ተገልጠዋል።

የካህናት ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ዋና ጸሓፊ ብፁዕ አቡነ ማውሮ ፒያቸንሳ ያስተላለፉት መልእክት እንደሚያመለክተውም፣ ይህ የስነ ቤተ ክርስትያናዊነት እርሱም የጉባኤነት ባህይርይ የሚያረጋገጥ ዓመት መሆኑ በማብራራት፣ ኢየሱስ ና ተከተለኝ በማለት ለጠራው እና ለሚጠራዊ በክህነት ጥሪ ለሚኖረው ሁሉ በቅዱስ ቁርባን ፊት እና ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር በመሆን እንዲጸለይ ምእመናንን የሚያነቃቃ የጸሎት መርሃ ግብር መሆኑም አብራርተዋል።

በዚህ የጸሎት መርሃ ግብር ሁሉም ምእመናን በተለይ ደግሞ ካህናት የዘርአ ክህነት ተማሪዎች ገዳማውያን እንዲሳተፉ ጥሪ በማቅረብ፣ በዚህ የጸሎት መርሃ ግብር በማኅበረሰብ ዘንድ የካህን መሠረታዊ አገልግሎት፣ ሁሉም በሚሥጢረ ጥምቀት አማካኝነት ለሁሉም የተሰጠው ጸጋ ጭምር እግምት ውስጥ በማስገባት ካህናታን በጸሎታችን እንድንደግፋቸው አደራ ብለዋል።

ይህ ነገ በሳንታ ማሪያ ማጆረ ባሲሊካ በቅዱስ ቁርባን ፊት የሚደረገው ያስተንትኖ ጸሎት ማርያም እና ሓዋርያት በጽርሃ ጽዮን ተሰብስበው የነበሩበትን ወቅት ሕያው የሚያደርግ እና የስብከተ ወንጌል ተልእኮ የሚያመለክት ነው ብለዋል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






06/11/2009 14.22.06
ቅዱስ ካርሎ ቦሮመዮ



06/11/2009 14.18.39
ሓዋርያዊ ግብረ ኖልዎ ለጎዳና ተዳዳሪዎች



02/11/2009 17.02.46
ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በቅድስት መንበር የተመደቡ አዲስ የቡልጋርያ አምባሳደር ተቅብለው አነጋግረዋል


02/11/2009 12.41.26
የክህነት ዓመት፣ ወጣቱ ትውልድ ጥሪውን እንዲለይ መደገፍ



02/11/2009 12.40.25
የዓለማውያን ምእመናን ጉዳይ የሚከታተለው ጳጳሳዊ ምክር ቤት




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top