መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t01


መታወቂያ ገጽ > ናይ ፍቕሪ ሥራሕን ምትኅብባርን > ዜና


04/11/2009 13.34.02



ህንድ






በህንድ የዛሬ አንድ ዓመት በፊት በትክክል ነሓሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. በኦሪሳ ከተማ የተገደሉት የሂንዱ ሃይማኖት መሪ ላክሳማናንዳ ሳራዋቲ ለጸረ ክርስትያን ዓመጽ ምክንያት የሆነው የቀብር ሥነ ሥርዓት በመከናወን ላይ እያለ አንድ ስለ ክርስትያኖች የሚሟገቱ የሂንዱ እምነት መንፍሳዊ መሪ መገደላቸው የሚዘከር ሲሆን፣ እኚህ የሂንዱ ሃይማኖት መንፈሳዊ መሪዎች ውስጥ አንዱ የሆኑት የሂንዱ ሃይማኖት የበላይ መንፈሳዊ መሪ ሳራዋቲ ቅትለት ተጠያቂ ማንነት የታወቀ ቢሆንም ቅሉ ክርስትያኖች ናቸው በሚል ሆን ተብሎ በአክራሪያን ሂንዱ የተጠነሰሰው ጸረ ክርስትያን አመጽ በመቃወም ክርስትያኖችን የተከላከሉ መሆናቸውም ይነግራል።

አክራሪያን የሂንዱ ሃይማኖት ተከታዮች በሰነዘሩት ጸረ ክርስትያን አመጽ የተደናገጡት ክርስትያን ምእመናን ቤታቸውን እና ንብረታቸውን በመተው መፈናቀላቸው፣ ብዙ ክርስትያን መእመናን ጭምር ለሞት መዳረጋቸው የሚዘከር ሲሆን፣ ከሂንዱ ሃይማኖት መሪዎች ውስጥ አንዱ የሆኑት ሲድሄስዋር ፕራድሃን ክርስትያኖች ላይ እየደረሰ የነበረው ግፍ እና በደል በመቃወም አንዳንድ የክልሉ ክርስትያኖች ካደጋ በማዳን ቤትን እና ንብረታቸው ጥለው እንዳይሸሹ ስለ ክርስትያኖች የተጣበቁት በዚህ ባሳዩት መልካም ተግባር የተቆጡ የሂንዱ አክራርያን እጅ ለሞት መዳረጋቸው የሚዘከር ሲሆን፣ በግድያው ተግባር የተጠረጠሩት የሂንዱ አክራርያን አባላት የካንድሃማል ፍርድ ቤት በደሙ ተጠያቂ አይደሉም ሲል ነጻ እንዲለቀቁ የሰጠው ፍርድ የክልሉ ክርስትያን ማህበረሰብ እጅግ እንዳሳዘነው ሲነገር፣ የህንድ የመላ ክርስትያን ምክር ቤት መሥራች እና የምክር ቤቱ ሊቀ መንበር ጆን ዳያ ፍርድ ቤት ውሳኔ ፍርደ ኢፍትሃዊነት ነው በማለት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






11/11/2009 14.46.33
ሶማሊያ



09/11/2009 14.00.24
የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት



30/10/2009 14.23.01
በደቡብ አፍሪቃ የጸረ ኤይድስ መርሃ ግብር



30/10/2009 14.21.10
ትላትና የአንጎል የደም ኡደት መቋረጥ ወይም የጸረ ኢክቱስ በሽታ ቀን ታስቦ ዋለ



30/10/2009 14.19.08
ሜዲትራኒያን የሰብአዊ መብት እና ፈቃድ ለተነፈጋቸው ባሕር




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top