መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t12


መታወቂያ ገጽ > ፍትሕን ሰላምን > ዜና


04/11/2009 13.35.33



የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት







64 ዓመት ዕድሜ የነበራቸው የቅዱስ ቁርባን ደናግል ማህበር አባል በፒንስይልቫኒያ በሚገኘው በማኅበሩ ገዳም ውስጥ እያሉ ሞተው መገኘታቸው ሲገለጥ፣ እኚህ በገዳማቸው ውስጥ እያሉ ባለፈው እሁድ የተገደሉት ድንግል የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት የክልሉ የእገር ውስጥ የስለላ ድርጅት ጽ/ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚያመለክተውም፣ እ.ኤ.አ. ጥቅምት 31 ቀን ወደ ህዳር 1 ቀን ማሸጋገሪያ ሌሊት በሰው እጅ መገደላቸው ለማወቅ ተችለዋል።

የጋሉፕ ሰበካ ስለ እኚህ ድንግል ቅትለት በተመለከት ምንም አይነት አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ፣ የኤፍ ቢ አይ የመጨረሻው ውጤት በመጠባበቅ ላይ መሆኑ ተገልጠዋል። እናቴ ማርገሪት እ.ኤ.አ. በ 1945 ዓ.ም. በፕልይማውዝ ተወልደው እ.ኤ.አ. በ 1966 ዓ.ም. በቅዱስ ቁርባን የደናግል ማኅበር በመግባት በ 1974 ዓ.ም. ዓቢይ መሃላ ፈጽመው በገዳማዊ ህይወት ይኖሩ የነበሩ በስነ ጽሑፍ የተመረቁ የስነ ሃይማኖት ጉዳይ በሚመለከት ትምህርት ሊቅነት ያስመሰከሩ ከ 1999 ዓ.ም. በዚህ በኔው ሜክሲኮ በሚገኘው በናጋኾ አካባቢ የሚኖረውን ሕዝብ በማገልገል ላይ እንደነበሩም ተገልጠዋል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






09/11/2009 14.01.39
የተባበሩት መንግሥታት



06/11/2009 14.21.01
የፊንዱፍ መጠለያ ሠፈር ስደተኛ ጉዳይ



02/11/2009 12.42.57
ሶማሊያ፣ የህዝብ መፈናቀል



02/10/2009 14.40.46
በሴቶች ላይ የሚፈጸመው አመጽ እንዲወገድ



02/10/2009 14.38.51
መለወጥ የፍትሕ እና የእርቅ ጎዳና ነው




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top