መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t07


መታወቂያ ገጽ > ባህልን ኅብረተ-ሰብን > ዜና


06/11/2009 14.20.00



አደንዛዥ ዕጸዋት በኤውሮጳ







በኤውሮጳ የአደንዛዥ ዕጸዋት ተጠቃሚ ቁጥር በተመለከተ የኤውሮጳ የማህበራዊ ሰብአዊ እና ኤኮኖሚያው ጉዳይ የሚከታተለው የታዛቢ ቢሮ ከሰጠው የጥናት ሰነድ ለመረዳት እንደተቻለው፣ አንዴ አደንዛዥ ዕጽዋት የተጠቀመ ህዝብ ብዛት 13 ሚሊዮን ከነዚህም ውስጥ 7 ሚሊዮን ከግማሽ ከ አሥራ አምስት እስከ ሰላሳ አምስት ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሲሆን፣ በምሥራቅ የኤውሮጳ ክልል አገሮች የሚመረቱት የተለያዩ አንፈታሚን እና ሜታፌታሚን የመሳሰሉት በመስፋፋት ላይ መሆናቸው እና በኢጣሊያ ዴንማርክ ስፐይን አየርላንድ እና በታላቋ ብሪጣኒያ ክልል አገሮች ኮካይን በመባል የሚጠራው አደንዛዥ ዕጽዋት ዓይነት ተጠቃሚ ብዛት ከፍ እያለ መሆኑ ይህ አደንዛዥ ዕጸዋት በኤውሮጳ ይኸንን ዓመት መሠረት በማድረግ የወጣው የጥናት ሰነድ ያመለክታል።

የኤውሮጳ ህብረት የውስጥ እና የሕግና ፍትህ ጉዳይ ተጠሪ ዣከስ ባሮት ሰነዱን መሠረት በማድረግ አደንዛዥ ዕጸዋት ለመግታት እንዲቻል ዕጸዋቱን የሚያዘዋውሩ የወንጀል ቡድኖች መከታተል እና ከወዲሁ ለመግታት የኤውሮጳ አባል አገሮች ስለ ጉዳይ በተመለከተ የሚደረገው ክትትል በማዋሀድ መንቀሳቀስ ይኖርባቸውል ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






09/11/2009 13.59.05
ቫቲካን፣ ስደተኛነት በዓለማዊ ትሥሥር መስፋፋት ዘመን



09/11/2009 13.57.36
ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ፣ ስፖርት የሕንጸት መድረክ



04/11/2009 13.31.39
የስትራስበርግ ፍርድ ቤት ውሳኔ



28/10/2009 14.12.00
የሕንጸት መሠረቶች፣ ምርምር፣ ሃይማኖት እና ፍቅር



27/10/2009 13.28.47
ናይ ካቶሊክ መራኸቢ ብዙሃን




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top