መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t12


መታወቂያ ገጽ > ፍትሕን ሰላምን > ዜና


06/11/2009 14.21.01



የፊንዱፍ መጠለያ ሠፈር ስደተኛ ጉዳይ







ከአልጀርስ 1900 ኪሎ ሜትር በስተ ደቡባዊ ምዕራብ ባለው የቲንዱፍ የተፈናቃዮች እና ስደተኞች መጠለያ ሰፈር ውስጥ የሚገኙት ሳህራውያን ስደተኞች ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ መሆኑ የሳህራዊ የግማሽ ጨረቃ የተራድኦ ማህበር ሊቀ መንበር ያሂያ ቡሄሚያነ አስታወቁ።

እልባት ያጣው የተፈናቃይነት ሕይወት እና እንዲሁም ተከስቶ ያለው ዓለማዊው የኤኮኖሚው ቀውስ ምክንያት የሳሃራዊ ተፈናቃይ እና ስደተኛው ሕይወት ከቀን ወደ ቀን እጅግ እንዲበራታ ማድረጉ ቡሄሚያነ ገልጠው፣ እ.ኤ.አ. ከ 1970 ዓመተ ምህረት አጋማሽ በ ሞሮኮ እና በፖሊሳሪ ግንባር መካከል የተፈጠረው ግጭት ሳቢያ፣ ለሳሃራዊ ተፈናቃዮች እና ስደተኞች ብቸኛው መጠለያ የሆነው በቲንዱፍ ክልል የሚገኘው ሠፈር በአልጀሪያው ምድረ በዳ ክልል የሚገኝ በመሆኑም ለተፈናቃዩ ህዝብ ድጋፍ ለማቅረብ ሌላ ተጨማሪ እክል ሆኗል እንዳሉም ሚስና የዜና አገልግሎት አስታወቀ።

ምንም’ኳ የተኩስ አቁም ስምምነት የጸና ቢሆንም ቅሉ፣ በፖሊሳሪ ግንባር እና በራባት መንግሥት መካከል ምንም ዓይነት ዘላቂነት ያለው ስምምን ባለ መደረሱ እርሱም የራባት መንግሥት የሳሃራ ምዕራባዊ ክልል ልኡላዊነቱን እውቅና ባለ መስጠቱ ምክንያት ውጥረት ባለበት እንዲጸና ማድረጉ ሲገለጥ፣ የተባበሩት መንግሥታት መገልጫ እንደሚያመለክተው ሳይሆን በታንዱፍ መጠለያ ሠፈር ውስጥ 165 ሺሕ ተፈናቃዮች እንዳሉ የፖሊሳሪ ግንባር መግለጫ ያመለክታል።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






11/11/2009 14.43.33
ፊሊፒንስ



09/11/2009 14.01.39
የተባበሩት መንግሥታት



04/11/2009 13.35.33
የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት



02/11/2009 12.42.57
ሶማሊያ፣ የህዝብ መፈናቀል



02/10/2009 14.40.46
በሴቶች ላይ የሚፈጸመው አመጽ እንዲወገድ




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top