መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t06


መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን > ዜና


06/11/2009 14.22.06



ቅዱስ ካርሎ ቦሮመዮ







የላቲን ሥርዓት የምትከተለው ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ከትላትና በስትያ ቅዱስ ካሮሎ ቦሮመዮ አክብራ መዋሏ የሚታወስ ሲሆን፣ የዚህ ከቅዱስ አምብሮዚዮስ ጋር የሚላኖ ቅዱስ ጠባቂ በዓል ምክንያት የሚላኖ ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ዲዮኒጂ ተታማንዚ ለካህናቶቻቸው ባስተላለፉት ምእዳን፣ ካህናት የጥሪያቸውን ስብአዊነት ገጹን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል፣ የመረጡት የንጽሕና ሕይወት ያለው ክብር ዋጋ የጥሪያቸውን ሰብአዊነት ገጹን በማፈን የሚኖር ወይንም የሚከበር አይደለም በማለት፣ ንጽሕናን ወይንም ድንግልናን ለመኖር የጥሪ ሰብአዊ ገጽታውን ማጉላት ትልቅ መፍነሳዊ ፈውስ ነው እንዳሉ ሲር የዜና አገልግሎት ካሰራጨው የዜና ምንጭ ለመረዳት ተችለዋል።

ንጽሕና ስለ ፍቅር ጉዳይ በተመለከተ የሚደረገው ሕንጸት መሠረት ነው። በድንግልና መኖር የሚጠይቀው የክህነት ጥሪ፣ ሌላውን ለመሳብ እና ሰዎች ስለ ወንጌል ስለ ክርስትና ለመወያይየ እና ቀርቦ ለማወቅ እንዲችሉ የሚማርክ ኃይል ጭምር ነው። በንጽህና እና በድንግልና መኖር ጾታዊ ግኑኝነት ባለ ማድረግ የሚመሰከር ብቻ ሳይሆን በምትናገረው በአመለካከትህ ባቀራረብህ በጠቅላላ ከሌሎች ጋር እና ከራስህ ጋር ባለህ የተስተካከለ ግኑኝነት አማካኝነትም ይገለጣል እንዳሉ ሲር የዜና አገልግሎት አረጋገጠ።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






06/11/2009 14.35.43
የቅዱስ ቁርባን ስግደት ጸሎተ ሥርዓት ቀረበ



06/11/2009 14.30.33
ዘለዓለማዊነት በተስፋ እንጠብቅ



06/11/2009 14.18.39
ሓዋርያዊ ግብረ ኖልዎ ለጎዳና ተዳዳሪዎች



04/11/2009 13.32.46
የክህነት ዓመት



02/11/2009 17.02.46
ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በቅድስት መንበር የተመደቡ አዲስ የቡልጋርያ አምባሳደር ተቅብለው አነጋግረዋል



እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top