06/11/2009 14.23.18



አፍጋኒስታን


በአፍጋኒስታን ያለው የጸጥታን እና የደህንነት ጉዳይ ከቀን ወደ ቀን አስጊነቱ አሳሳቢ እይሆነ መመጣቱ ምክንያት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በዚህች አገር ከሚገኙት 1,100 የውጭ አገር ሠራተኞችን ውስጥ 600 ሠራተኞቹን ከአፍጋኒስታን እንዲወጡ መወሰኑ በአፍጋኒስታን ለተባበሩት መንግሥታት ጽ/ቤት ቃል አቀባይ አሊም ሲዲቀ አስታወቁ።
የተባበሩት መንሥታት በአፍጋኒስታን በተለያዩ የመሥሪያ ቤቱ ድርገቶች አማካኝነት የሚመራው ዓቅድ በ 5,600 ሰራተኞች የሚያከናውን ሲሆን 80 በመቶ የሠራተኛው ብዛት የአገሪቱ ዜጎች መሆናቸው ሲዲቀ ገልጠዋል።
|