መታወቂያ
  ገጽየቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ
የቫቲካን
  ሬድዮ ጣቢያ

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች


cx_t06


መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን > ዜና


06/11/2009 14.35.43



የቅዱስ ቁርባን ስግደት ጸሎተ ሥርዓት ቀረበ







ትናትን ሓሙስ ከቀትር በኋላ በአሥር ሰዓት እዚህ ሮማ ከተማ በታላቋ መርያም ባዚሊካ በካህናት ቅድስና አሳብ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ሥርዓት እና ማርያማዊ ጸሎት መቅረቡ ተገለጠ።

የተጠቀሱት የአምልኮ ሥርዓታት ያዘጋጀው የካህናት ቅድስና ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ሲሆን፣ የካህን ዓመት ምክንያት በማድረግ በሥርዓቱ እንዲሳተፉ የተጠሩት በቅድሚያ ካህናት የዘርዐ-ክህነት ተማሪዎች እና ዓለማውያን ምእመናን በቅደም ተከተል ነበር።


« ወደ ኣርእስት ማውጫው ይመለሱ






11/11/2009 14.41.31
የመገናኛ ብዙሃን ጉዳይ የሚነካበከበው ጳጳሳዊ ምክር ቤት



07/11/2009 15.44.50
ርእሰ ኪቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ ከኪነ ጥበባውያን ጋር ይገንኛሉ፡



06/11/2009 14.30.33
ዘለዓለማዊነት በተስፋ እንጠብቅ



06/11/2009 14.22.06
ቅዱስ ካርሎ ቦሮመዮ



06/11/2009 14.18.39
ሓዋርያዊ ግብረ ኖልዎ ለጎዳና ተዳዳሪዎች




እርስ በርስ የታያያዙ ክፍሎች


ያለፈው ገጽ  ያለፈው ገጽ
መታወቂያ
  ገጽ  መታወቂያ ገጽ
ለዝግጅት
  ክፍል ይጻፉ  ለዝግጅት ክፍል ይጻፉ
top
top
All the contents on this site are copyrighted . Webmaster / Credits / Legal Conditions
top
top