የቫቲካን
  ሬድዮየቫቲካን
  ሬድዮ
ሬድዮ ቫቲካን  

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች



ሌሎች
  ቋንቋዎች


  ማንነታችን


  የዝግጅቶቹ ሰዓታት


  ዝግጅቶቻችን


  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ


  ቫቲካን ሬድዮን ለመደገፍ


  ማገናኛዎች


  የቫቲካን ሬድዮ ክንውን

የቫቲካን
  መታወቂያ ገጽ


  የቫቲካን መታወቂያ ገጽ


  ሃገረ ቫቲካን


  የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን
  ሥርዓታት



  የቅድስት መንበር
   ማኅተም ክፍል



  ሎሰርቫቶረ ሮማኖ


  የቫቲካን ቴሌቪዥን
   ማእከል


አደንዛዥ ዕጸዋት በኤውሮጳ



በኤውሮጳ የአደንዛዥ ዕጸዋት ተጠቃሚ ቁጥር በተመለከተ የኤውሮጳ የማህበራዊ ሰብአዊ እና ኤኮኖሚያው ጉዳይ የሚከታተለው የታዛቢ ቢሮ ከሰጠው የጥናት ሰነድ ለመረዳት እንደተቻለው፣ አንዴ አደንዛዥ ዕጽዋት የተጠቀመ ህዝብ ብ  ...»

የፊንዱፍ መጠለያ ሠፈር ስደተኛ ጉዳይ



ከአልጀርስ 1900 ኪሎ ሜትር በስተ ደቡባዊ ምዕራብ ባለው የቲንዱፍ የተፈናቃዮች እና ስደተኞች መጠለያ ሰፈር ውስጥ የሚገኙት ሳህራውያን ስደተኞች ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ መሆኑ የሳህራዊ የግማሽ ጨረቃ የተራድኦ ማህበር ሊቀ መንበር ያ  ...»

ቅዱስ ካርሎ ቦሮመዮ



የላቲን ሥርዓት የምትከተለው ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ከትላትና በስትያ ቅዱስ ካሮሎ ቦሮመዮ አክብራ መዋሏ የሚታወስ ሲሆን፣ የዚህ ከቅዱስ አምብሮዚዮስ ጋር የሚላኖ ቅዱስ ጠባቂ በዓል ምክንያት የሚላኖ ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ዲ  ...»

አፍጋኒስታን



በአፍጋኒስታን ያለው የጸጥታን እና የደህንነት ጉዳይ ከቀን ወደ ቀን አስጊነቱ አሳሳቢ እይሆነ መመጣቱ ምክንያት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በዚህች አገር ከሚገኙት 1,100 የውጭ አገር ሠራተኞችን ውስጥ 600 ሠራተኞቹን ከአፍጋኒስ  ...»

የስትራስበርግ ፍርድ ቤት ውሳኔ



የኤውሮጳ የሰብአዊ መብት እና ፈቃድ ጉዳይ የሚከታተለው ዋና ጽ/ቤቱ ስትራስበር የሚገኘው የበላይ ፍርድ ቤት እያንዳንዱ ቤተ ሰብ ልጁን እንደ የእምነቱ ለማነጽ ይችል ዘንድ እና የማንም የሃይማኖት ነጻነት ላለመጣስ በሚል ምክንያ  ...»

Synod for Africa



ዘመነ ጽጌ 2ኛ ከ(http://www.ethiocist.org/index.php?option=com_content&view=article&id=189&Itemid=27) የተወሰደ




 የእግዚአብሔር ክብር - ለድምጹ ታማኝ መሆን የሰው ልጅ በሕይወቱ ለነገሮችም ሆነ ለሰው ማድረግ የሚገባውን ነገር ሲያደርግ ይበልጥ ደስታና የኅሊና ዕረፍት ይሰማዋል፤ በተቃራኒውም ማድረግ የሚገባውን ካላደረገ ውስጡ አያርፍም። ይህ እውነት ደግሞ ከፍ ባ



ሰንበት ዘመስቀል




 የአባ መምህሩ የእሁድ ስብከት





የአባ መምህሩ የእሁድ ስብከት




 ሰንበት ዘአንቅዕት ሐምሌ 26.2001 (02-08-2009)




ርእሰ ኪቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ ከኪነ ጥበባውያን ጋር ይገንኛሉ፡



ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ አስራ ስድስተኛ በዚሁ በተያዝነው ሕዳር ወር ሀያ አንድ ቀን ከኪነ ጥበባውያን ጋር እንደሚገናኙ በቅድስት መንበር የባህል ጳጳሳዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጂያን ፍራንኮ ራቫሲ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥጠዋል ።

ቅድስቲ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ከኪነ ጥበብ ጋር አዲስ ትብብር እና ግንኙነት ትሻለች ሲሉ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ራቫሲ በየቫቲካን ማኅተም ክፍል ለተገኙ መገናኛ ብዙኀን መግለጣቸው መግለጨው ገልጸዋል ።

ከአርባ አምስት ዓመታት በፊት ነፍሰ ሄር ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ ስድስተኛ ለኪነ ጥበባውያን ነግግር ማድረጋቸው እኤአ 1999 ደግሞ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ እንዲሁ ለኪነ ጥበባውያን መ  ...»



ዘለዓለማዊነት በተስፋ እንጠብቅ







ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ በያዝነው ዓመት ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ካርዲናላት እና አቡናት ዝክር ትናንት በቅ.ጴጥሮስ ባዚሊካ የሙታን መስዋዕተ ቅዳሴ ማቅረባቸው ተመለከተ።

ቅዱስነታቸው በዚሁ ለሞቱት ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ ሥርዓት ባሰሙት ስብከት “ሕይወት አንድ ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት የሚደረግ ጉዞ ቀጣይ ንቁ መጠበበቅ መሆን ይገባል፣ ለምድራዊ ጉዞአችን ምልአት እና ትርጉም መስጠት የሚችለው የመጨረሻው መወጣት የሚገባን ሓልፊነትም ይህ ነው” ሲሉ አሳስበዋል።
  ...»



የቅዱስ ቁርባን ስግደት ጸሎተ ሥርዓት ቀረበ







ትናትን ሓሙስ ከቀትር በኋላ በአሥር ሰዓት እዚህ ሮማ ከተማ በታላቋ መርያም ባዚሊካ በካህናት ቅድስና አሳብ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ሥርዓት እና ማርያማዊ ጸሎት መቅረቡ ተገለጠ።

የተጠቀሱት የአምልኮ ሥርዓታት ያዘጋጀው የካህናት ቅድስና ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ሲሆን፣ የካህን ዓመት ምክንያት በማድረግ በሥርዓቱ እንዲሳተፉ የተጠሩት በቅድሚያ ካህናት የዘርዐ-ክህነት ተማሪዎች እና ዓለማውያን ምእመናን በቅደም ተከተል ነበር።

  ...»



ሓዋርያዊ ግብረ ኖልዎ ለጎዳና ተዳዳሪዎች







15 የኤውሮጳ አገሮች ብጹዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ስለ ጎዳና ተዳዳሪዎች እና መንገደኞች ርእሰ ጉዳይ እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ህዳር 2 ቀን 2009 ዓ.ም. እዚህ በቫቲካን ሙያተኞች የተለያዩ የግብረ ሰናይ ማህበራት እንዲሁም የደናግል እና የካህናት ማኅበራት ወካዮች ባሳተፈው ስብሰባው ለጎዳና ተዳዳሪዎች የሚሰጠው ሐዋርያዊ ግብረ ኖልዎ መመሪያ አዘል አንድ የጋራ ሰነድ ማጽደቁ ተገለጠ።

ይህ የተካሄደው ስብሰባ ለጎዳና ተዳዳሪዎች እና ለመንገደኞች የሚሰጠው ሓዋርያዊ አገልግሎት እንዴት ባለ መልኩ መከናወን እንዳለበት በመወያየት፣ አርቆ ያጸደቀው ሰነድ መሆኑ ሲገለጥ፣ ሰነዱ የሁሉም ሰዎች ሰብአዊ መብት እና ፈቃድ እንዲሁም ሰብአዊ ክብር አለ ምን  ...»



የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ







ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ በቅዱሱ ጴጥሮስ ባሲሊካ ውስጥ ለተሰበሰቡት ያ የተለመደው አጠቃላይ ሳምንታዊው የዕለተ ረቡዕ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ ማቅረባቸው ተመለከተ።

ቅዱስነታቸው በዛሬው አስተምህሮ ባለፈው ረቡዕ ስለ ጀመሩት ሁለቱ የስነ መለኮት ትምህርት አቀራረብ ዘዴዎች የቅዱስ በርናርድ ዘክለርቮ እና የአበላርድ ትምህርቶች በማነጣጠር ገልጠዋል።

  ...»


ገጾቹን
  ማንበብ
  የሚያስቸግር ሆነ
  ከተገኘ ይህንን በመንካት የግዕዝ
  ፊደል ይጠቀሙ።

ዝግጅቶችን
  ማዳመጥ


በቀጥታ


በመጠየቅ


ሞያውያን
  ኣገልግሎቶች


የር.ሊ.ጳ.
  ድምፅ


የመልአከ
  እግዚአብሔር ጸሎት

ግንኙነቶች

Video programmes


Web TV

Video on demand


The Pope's Pastoral visits


Special services

...

ሙዚቃ

ሙዚቃ

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች















 
 
ለዝግጅት
  ክፍል ለመጻፍ  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ
top
top
All the contents on this site are copyrighted ©. Webmaster / Credits / Legal Conditions / Advertising
top
top

Valid HTML 4.01! Valid CSS!